ወደ መግቢያ ገጽ ተመለስ

የድጋፍ አገልግሎት

ማንኛውም አይነት እገዛ ከፈለጉ እኛ እዚህ ነን

ስልክ ድጋፍ

በስልክ በመደወል አፋጣኝ እገዛ ያግኙ

0929-27-33-64

ኢሜይል ድጋፍ

በኢሜይል መልዕክትዎን ይላኩ

support@ethiosmarttech.com

ዋትስአፕ ድጋፍ

በዋትስአፕ ፈጣን መልስ ያግኙ

+251-929-273-364

የእኛ አድራሻ

አድራሻ

አምባዬ ህንጻ፣ 5ኛ ፎቅ

ባህር ዳር፣ ኢትዮጵያ

ስልክ ቁጥሮች

ዋና ስልክ፡ 0929-27-33-64

ድጋፍ፡ 0929-27-33-65

ኢሜይል አድራሻዎች

ዋና፡ mct16plc@gmail.com

ድጋፍ፡ support@ethiosmarttech.com

የስራ ሰዓት

ሰኞ - ዓርብ 8፡00 - 5፡00
ቅዳሜ 8፡00 - 12፡00
እሁድ ዝግ

የአደጋ ጊዜ ድጋፍ 24/7

መልዕክት ይላኩ

ተደጋጋሚ ጥያቄዎች

የይለፍ ቃሌን ከረሳሁ ምን ማድረግ አለብኝ?
የይለፍ ቃልዎን ለማስተካከል በመግቢያ ገጹ ላይ ያለውን "የይለፍ ቃል ረሳኽም?" የሚለውን ሊንክ ይጫኑ። ከዚያ በኋላ ኢሜይልዎን በማስገባት አዲስ የይለፍ ቃል ለማግኘት መመሪያ ይደርስዎታል።
ወደ ስርዓቱ መግባት ካልቻልኩ?
መጀመሪያ ኢሜይልዎን እና የይለፍ ቃልዎን በትክክል ማስገባትዎን ያረጋግጡ። አሁንም መግባት ካልቻሉ የድጋፍ ቡድናችንን በስልክ ወይም በኢሜይል ያግኙ።
የስርዓቱን አጠቃቀም እንዴት መማር እችላለሁ?
ስለ ስርዓቱ አጠቃቀም ማንኛውም አይነት እገዛ ከፈለጉ የተጠቃሚ መመሪያ እና የቪዲዮ ትምህርቶችን በድረ-ገፃችን ላይ ማግኘት ይችላሉ። በተጨማሪም የስልጠና ክፍለ ጊዜ ማስያዝ ይችላሉ።
የስርዓት ማሻሻያዎች መቼ ይደረጋሉ?
የስርዓት ማሻሻያዎች በየወሩ በሳምንቱ መጨረሻ (ቅዳሜ ማታ) ይደረጋሉ። በዚህ ጊዜ ስርዓቱ ለጥቂት ሰዓታት ስራ ላይ ላይሆን ይችላል። ስለማንኛውም ማሻሻያ አስቀድመን እናሳውቃለን።